አዲሱ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ክፍል አንድ አዲሱ የአሠሪና ሠራተኛ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ዓ.ም ሆኖ ነሐሴ 30 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ በሥራ ላይ ውሏል፡፡ ይህ አዲሱ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ የሚከተሉትን አዳዳሲ ጉዳዮችን ይዟል፡፡ ትርጓሜ፤ አንቀፅ 2 በትርጓሜ ሥር አዲስ ንኡስ አንቀፆች ተጨምረዋል፡፡ (5) “አግባብ ያለው ባለስልጣን” በቀድሞው አዋጅ […]
Recent Comments