በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 943/2008 በአንቀጽ 6 ሥር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሥልጣንና ተግባሩ ተዘርዝሯል፡፡ በዚህም መሰረት ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፌዴራል መንግስትን በመወከል የወንጀል ክስ እንደሚመሰረት፣ በፍ/ቤት እንደሚከራከር ለሕዝብ ጥቅም አስፈላጊ ሆኖ ባገኘው ጊዜ ደግሞ የመሰረተውን ክስ ማንሳት እንደሚችል በአንቀጽ 6 (3) (ሠ) ላይ ተመልክቷል፡፡ ይሄው የተቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሥልጣን የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር […]
Recent Comments